የጥናት እርዳታዎች
ፍልስጤማውያን


ፍልስጤማውያን

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ በመጀመሪያ ከከፍቶር መጥተው (ዓሞ. ፱፥፯) እና ከአብርሐም ዘመን በፊት ከኢዮጴ እስከ ግብጽ በረሀ ድረስ የሜድትርያንያን የለማ ምድር ውስጥ የሰፈሩ ጎሳዎች (ዘፍጥ. ፳፩፥፴፪)። ለብዙ አመቶች በፍልስጤማውያን እና በእስራኤላውያን መካከል የወታደሮች ትግል ነበር። በመጨረሻም፣ የፍልስጤማውያን ግዛት ስም የሆነው ፍልስጥኤም ቅዱስ ምድር በሙሉ የሚታወቅበት ርዕስ ሆነ።