አፍራሽ ደግሞም ዲያብሎስ ተመልከቱ ሰይጣን አጥፊው ነው። እግዚአብሔር አጥፊው ወደ ቤታችሁ እንዲገባ አይተውም, ዘፀአ. ፲፪፥፳፫. አጥፊው በውሀው ላይ ይንሳፈፋል, ት. እና ቃ. ፷፩፥፲፱. ጠባቂው የወይን ስፍራዬን ከአጥፊው ሊያድኑት ይችሉ ነበር, ት. እና ቃ. ፻፩፥፶፩–፶፬.