ቀስተ ዳመና ደግሞም መርከብ; ኖኅ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ የአባቶች አለቃ; የኖኅ ዘመን የጥፋት ውሀ ተመልከቱ የእግዚአብሔር ከኖህ ጋር የገባው ቃል ኪዳን ምልክት (ዘፍጥ. ፱፥፲፫–፲፯)። ጆ.ስ.ት.፣ ዘፍጥረት ፱፥፳፩–፳፭ (ተጨማሪ) ቃል ኪዳኑ ምድር እንደገና በጥፋት ውሀ እንዳማትሸፈን፣ የሔኖክ ፅዮን እንደምትመለስ፣ እና ጌታ በምድር ለመኖር እንደገና እንደሚመጣ የተስፋ ቃላትን በተጨማሪ ይሰጣል።