በለዓም በብሉይ ኪዳን ውስጥ እስራኤልን ለገንዘብ ለመርግም የፈለገ ነቢይ። እስራኤልን እንዳይረግም በጌታ ታዝዞ ነበር (ዘኁል. ፳፪–፳፬)። የበለዓም አህያ የእግዚአብሔር መልአክ በመንገድ ላይ ቆሞ ስላየች ወደፊት ለመሄድ እምቢ አለች, ዘኁል. ፳፪፥፳፪–፴፭.