ቴይለር፣ ጆን የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሶስተኛ ፕሬዘደንት። በአስራ ሁለት ሐዋሪያት ሸንጎ እንዲያገለግል ተጠሩ, ት. እና ቃ. ፻፲፰፥፮ (ት. እና ቃ. ፻፳፬፥፻፳፰–፻፳፱). በሰማዕት ጊዜ በጥይት ቆስለው ነበር, ት. እና ቃ. ፻፴፭፥፪. በጆሴፍ ኤፍ ስሚዝ በመንፈስ አለም ውስጥ ከታዩት ታላቆች መካከል አንዱ ነበሩ, ት. እና ቃ. ፻፴፰፥፶፫–፶፮.