የጥናት እርዳታዎች
ኤልዛቤል


ኤልዛቤል

በብሉይ ኪዳን ውስጥ ከፊኦኒካ ምድር የመጣች ክፉ ሴት። ኤልያስ ነቢይ በነበረበት ጊዜ የነገሰው የእስራኤል ንጉስ አክዓብ ባለቤት ነበረች (፩ ነገሥ. ፲፮፥፴–፴፩)።

ከሌላው አንድ ድርጊት ሁሉ በላይ የኤልዛቤል ከአክዓብ ጋር መጋባቷ የሰሜን የእስራኤል መንግስት ውድቀት ምክንያት ነበር፤ ኤልዛቤል እስራኤልን ያህዌህን ከማምለክ ከሁሉም በላይ መጥፎ የሆነ የጣዖት አምልኮትን አስተዋወቀች። (፩ ነገሥ. ፲፰፥፲፫፣ ፲፱)።