የጥናት እርዳታዎች
ባቢሎን


ባቢሎን

የባቢሎን ዋና ከተማ።

ባቢሎን በናምሩድ የተመሰረተ ነበር እና በመስጼጦምያ ወይም በሰናዖር ምድር ውስጥ ከነበሩት በላይ በእድሜ ታላቅ ከሆኑት ከተማዎች አንዷ ነበረች (ዘፍጥ. ፲፥፰–፲)። ህዝቦች የባቢሎንን ግንብ በሚሰሩበት ጊዜ ጌታ ቋንቋቸውን አደበላለቀባቸው (ዘፍጥ. ፲፩፥፩–፱ኤተር ፩፥፫–፭፣ ፴፫–፴፭)። በኋላም ባቢሎን የናቡከደነዖር ዋና ከተማ ሆነች። ታላቅ ከተማ ሰራ እና ብስባሹ አሁንም አለ። ባቢሎን በጣም ክፉ ከተማ ሆነች እና ከእዚያ ጊዜ ጀምሮ እርሷም የአለም ክፋት ምልክት ሆናለች።