የጥናት እርዳታዎች
መተርጎም


መተርጎም

በአንድ ቋንቋ የተሰጠውን ትርጉም እና ሀሳብ በሌላ ቋንቋ በእኩል ሁኔታ መግለፅ (ሞዛያ ፰፥፰–፲፫እ.አ. ፩፥፰)። በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ፣ ይህም እንደ እግዚአብሔር ስጦታ ይጠቆማል (አልማ ፱፥፳፩ት. እና ቃ. ፰፱፥፯–፱)። አንዳንዴም ይህ በቋንቋ የተተረጎመውን ማሻሻል ወይም ማስተካከል ማለትም ወይም የጠፉትን ቃላት በዳግም መመለስም ሊሆን ይችላል (ት. እና ቃ. ፵፭፥፷–፷፩)። ጆሴፍ ስሚዝ የንጉስ ጄምስ መፅሐፍ ቅዱስን በመነሳሳት እንዲተረጉም ታዝዞ ነበር (ት. እና ቃ. ፵፪፥፶፮፸፮፥፲፭)።