የጥናት እርዳታዎች
ፕራት፣ ኦርሰን


ፕራት፣ ኦርሰን

በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያኗ በዳግም ከተመለሰች በኋላ በመጀመሪያ ከተጠሩት ከአስራ ሁለቱ ሐዋሪያት አንዱ (ት. እና ቃ. ፻፳፬፥፻፳፰–፻፳፱)። ጌታ ራዕይ በጆሴፍ ስሚዝ በኩል ለእርሱ የሰጠው የቤተክርስቲያኗ አባል ከሆነ ከስድስት ሳምንት በኋላ ነበር (ት. እና ቃ. ፴፬)። ደግሞም ኦርሰን ፕራት የቤተክርስቲያኗ ሚስዮን ነበር (ት. እና ቃ. ፶፪፥፳፮፸፭፥፲፬) እናም የቤተክርስቲያኗ የታሪክ ጸሀፊ ነበር።