የጥናት እርዳታዎች
አግሪጳ


አግሪጳ

በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ የመጀመሪያው ሔሮድስ አግሪጳ ወንድ ልጅ እና የበርኒቄ እና የድሩሲላ ወንድም። በሊባኖስ ውስጥ በሚገኘው፣ የቻልስስ ንጉስ። ሐዋሪያው ጳውሎስን ሰማ እና ክርስትያን ወደመሆን ለማመን ቀርቦ ነበር (የሐዋ. ፳፭–፳፮ጆ.ስ.—ታ. ፩፥፳፬)።