የጥናት እርዳታዎች
ዘሩባቤል


ዘሩባቤል

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ ቂሮስ ለአይሁዶች ወደ ፍልስጥኤም እንዲመለሱ ፈቃድ ሲሰጣቸው፣ ዘሩባቤል እንደ አስተዳዳሪ ወይም እንደ አይሁዳ ልዑል ቤት ወኪል ተመድቦ ነበር። የፋርሳዊው ስም ሰሳብሳር ነበር (ዕዝ. ፩፥፰)። የኢየሩሳሌም ቤተመቅደስን በመገንባትም ተሳታፊ ነበር (ዕዝ. ፫፥፪፣ ፰፭፥፪)።