መምህር፣ የአሮናዊ ክህነት ደግሞም አሮናዊ ክህነት ተመልከቱ የአሮናዊ ክህነት ሀላፊነት። የመምህር ሀላፊነት ቤተክርስቲያኗን መጠበቅ ነው, ት. እና ቃ. ፳፥፶፫–፷. የመምህር ሀላፊነትም ከዳግማዊ ክህነት ጋር አስፈላጊ ሆኖ የተያያዘ ነው, ት. እና ቃ. ፹፬፥፴፣ ፻፲፩. የመምህር ቡድን ፕሬዘደንት ሀላፊነት ሀያ አራት መምህራንን ይመራል, ት. እና ቃ. ፻፯፥፹፮.