የጥናት እርዳታዎች
ዘመን


ዘመን

የወንጌል ዘመን ጌታ በምድር ላይ የቅዱስ ክህነት ቁልፍ ያለው አንድም የሚሆን ባለስልጣን በምድር ላይ የነበረበት ጊዜ ነው።

አዳም፣ ሔኖክ፣ ኖህ፣ አብርሐም፣ ሙሴ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ ጆሴፍ ስሚዝ፣ እና ሌሎች አዲስ የወንጌል ዘመንን እያንዳንዳቸው ጀምረዋል። ጌታ ዘመንን ሲያደራጅ፣ የእዚያ ዘመን ህዝቦች በወደፊቱ ዘመን ለደህንነት አላማ እውቀት የሚመኩ እንዳይሆኑ ወንጌሉን እንደ አዲስ ይገለጻል። በጆሴፍ ስሚዝ የተጀመረው ዘመን “የዘመን ፍጻሜ” ተብሎ ይታወቃል።