ማስጠንቀቅ፣ ማስጠንቀቂያ ደግሞም መጠበቅ፣ ጠባቂ ተመልከቱ ማስታወቂያ ወይም ማስጠንቀቂያ መስጠት ነቢያት፣ መሪዎች፣ እና ወላጆች ሌሎችን ለጌታና ለሚያስተምረው ታዛዥ እንዲሆኑ ያስጠነቅቃሉ። ያዕቆን የኔፊን ህዝብ ስለእያንዳንዱ አይነት ኃጢያት ማስጠንቀቂያ ሰጠ, ያዕቆ. ፫፥፲፪. የማስጠንቀቂያው ድምጽ ለሁልም ህዝብ ይሆናል, ት. እና ቃ. ፩፥፬. ስብከታችሁ የማስጠንቀቂያ ድምጽ ይሁን, ት. እና ቃ. ፴፰፥፵፩. ይህ የማስጠንቀቂያ ቀን ነው, ት. እና ቃ. ፷፫፥፶፰. የተጠነቀቀ ሰው ጎረቤቱን ማስጠንቀቁ አስፈላጊ ነው, ት. እና ቃ. ፹፰፥፹፩. በራዕይ ይህን የጥበብ ቃል ለእናንተ በመስጠት አስጠንቅቄአችኋለሁ፣ እናም ከቀደሞ ጊዜ በፊትም አስጠነቅቄአችኋለሁ, ት. እና ቃ. ፹፱፥፬.