ዝሙት መፈጸም ደግሞም ማመንዘር; ስሜታዊ፣ ስሜታዊነት; ንጹህነት ተመለክቱ ባልተጋቡ ሰዎች ወካከል የሚፈጸም ህጋዊ ያልሆነ ፍትወተ ስጋ ግንኙነት። በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ ይህም እንደ ክህደት ምሳሌ የሚጠቀሙበት አንዳንድ ጊዜዎች አሉ። ከዝሙት የራቃችሁ ሁኑ, የሐዋ. ፲፭፥፳. ሰውነት ለጌታ እንጂ ለዝሙት አይደለም, ፩ ቆሮ. ፮፥፲፫–፲፰. ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው, ፩ ቆሮ. ፯፥፪–፫. ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው፣ ከዝሙት እንድትርቁ, ፩ ተሰ. ፬፥፫. ያዕቆብ ህዝቡን ከዝሙትና አስጠነቀቀ, ያዕቆ. ፫፥፲፪. በመግደላችሁ፤ እናም ዝሙት በመፈፀማችሁ እንዲሁም በክፋታችሁ ለዘለዓለማዊው ጥፋት በስላችኋል, ሔለ. ፰፥፳፮. ዝሙት ፈጻሚዎች የቤተክርስቲያኗ አባል ለመሆን ንስሀ መግባት አለባቸው, ት. እና ቃ. ፵፪፥፸፬–፸፰.