ዮናታን ደግሞም ሳዖል፣ የእስራኤል ንጉስ; ዳዊት ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የእስራኤል ንጉስ የሳዖል ልጅ። ዮናታን የዳዊት የቅርብ ጓደኛ ነበር (፩ ሳሙ. ፲፫–፳፫፤ ፴፩)።