ቅናት ደግሞም መመኘት; ቅንዓት፣ መቅናት ተመልከቱ በቅዱሣት መጻህፍት መሰረት፣ የሌላ ንብረት የሆነውን መፈለግ ትክክል አይደለም። የአባቶችም አለቆች በዮሴፍ ቀንተው ወደ ግብፅ ሸጡት, የሐዋ. ፯፥፱. ፍቅር አይቀናም, ፩ ቆሮ. ፲፫፥፬ (ሞሮኒ ፯፥፵፭). በትዕቢት ቅንዓት ይመጣል, ፩ ጢሞ. ፮፥፬. ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ስራ ሁሉ አሉና, ያዕ. ፫፥፲፮. ፴፪ እናም ጌታ እንዳይመቀኙ አዝዞአል, ፪ ኔፊ ፳፮፥፴፪. በኔፊ ህዝቦች መካከል ቅናት አልነበረም, ፬ ኔፊ ፩፥፲፭–፲፰. የሰው ቅናት እና ቁጣዎች በህይወቴ ቀናት ሁሉ የየጊዜው እድሌ ነበርና, ት. እና ቃ. ፻፳፯፥፪.