የጥናት እርዳታዎች
ዛካርያስ


ዛካርያስ

በ፭፻፳ ም.ዓ. አካባቢ የተነበየ የብሉይ ኪዳን ነቢይ። ነቢዩ ሐጌ በኖረበት ጊዜ የሚኖር ነበር(ዕዝ. ፭፥፩፮፥፲፬)።

ትንቢተ ዛካርያስ

መፅሐፉ ስለክርስቶስ የምድር አገልግሎት እና ስለዳግም ምፅዓቱ ስላለው ትንቢቶች የታወቀ ነው (ዘካ. ፱፥፱፲፩፥፲፪–፲፫፲፪፥፲፲፫፥፮)። ምዕራፍ ፩–፰ ስሌግዚአብሔር ህዝቦች ወደፊት ራዕዮችን የያዙ ነበሩ። ምዕራፍ ፱–፲፬ ስለመሲህ፣ ስለመጠረሻው ቀናት፣ ስለእስራኤል መሰብሰብ፣ ስለመጠረሻው ታላቅ ጦርነት፣ እና ስለዳግም ምፅዓት ራዕዮችን የያዙ ናቸው።