የጥናት እርዳታዎች
በርናባስ


በርናባስ

ለዮሴፍ (ደግሞም ዮሳ ተብሎ የተጠራው) የተሰጠ ስም፣ መሬቱን የሸጠ እና ገንዘቡን ለሐዋሪያት የሰጠ የቆጵሮስ ሌዋውያን (የሐዋ. ፬፥፴፮–፴፯)። ምንም እንኳን ከመጀመሪያው ሐዋሪያት አንዱ ባይሆንም፣ ሐዋሪያ ሆነ (የሐዋ. ፲፬፥፬፣ ፲፬) እና በብዙ የሚስዮን ጉዞዎችም ላይ አገለገለ (የሐዋ. ፲፩፥፳፪–፴፲፪፥፳፭፲፫–፲፭፩ ቆሮ. ፱፥፮ገላ. ፪፥፩፣ ፱ቄላ. ፬፥፲)።