ጸሀፊ
ብሉይ ኪዳን እና አዲስ ኪዳን ይህን ስም በተለያዩ ሁኔታዎች ይጠቀሙባቸዋል፥ (፩) በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የጸሀፊው ዋና ሀላፊነት ቅዱሣት መጻህፍትን መገልበጥ ነው (ኤር. ፰፥፰)። (፪) ጸሀፊዎች በአዲስ ኪዳን ውስጥ በብዙ ጊዜ ተጠቅሰዋል እናም አንዳንዴም ጠበቃዎች ወይም የህግ መምህራን ተብለው ይጠራሉ። እነርሱም ህግን በመዘርዘር አሳድገዋል እናም በጊዜአቸው ጉዳዮችም ይጠቀሙባቸው ነበር (ማቴ. ፲፫፥፶፪፤ ማር. ፪፥፲፮–፲፯፤ ፲፩፥፲፯–፲፰፤ ሉቃ. ፲፩፥፵፬–፶፫፤ ፳፥፵፮–፵፯)።