የሔለማን ልጆች ደግሞም ሔለማን፣ የአልማ ልጅ; አንቲ-ኔፊ-ሌሂ ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ በሔለማን ሀላፊነት ስር ጀግናዎች የሆኑ አሞናዊያን ተብለው የሚታወቁት የተቀየሩት ላማናውያን ልጆች (አልማ ፶፫፥፲፮–፳፪)። ሔለማን ልጆች ተብለው ለመጠራት ብቁ እንደሆኑ አሰበባቸው, አልማ ፶፮፥፲. እናቶቻቸው ጌታ እንደሚያድናቸው ጥርጣሬ እንዳይኖራቸው አስተምረዋቸዋል, አልማ ፶፮፥፵፯. ላማናውያንን አሸነፉ እናም በእምነታቸው ምክንያት ተጠብቀው ማንኛቸውም አልተገደሉም, አልማ ፶፮፥፶፪–፶፬፣ ፶፮፤ ፶፯፥፳፮.