የመላእክት አለቃ ደግሞም ሚካኤል; አዳም ተመልከቱ ሚካኤል፣ ወይም አዳም፣ የመላእክት አለቃ ወይም የመላእክት መሪ ነው። ጌታ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በመለከት ከሰማይ ይወርዳል, ፩ ተሰ. ፬፥፲፮. ሚካኤል የመላእክት አለቃ ነው, ይሁዳ ፩፥፱ (ት. እና ቃ. ፳፱፥፳፮; ፹፰፥፻፲፪; ፻፳፰፥፳–፳፩).