ቄሳር በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ የሮሜ ንጉስ ይታወቁበት የነበረው ማዕረግ። በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ እንደ አለማዊ መንግስት ወይም ሀይል ምስል የሚጠቀሙበት ነው። የቄሣርን ለቄሣር አስረክቡ, ማቴ. ፳፪፥፳፩ (ማር. ፲፪፥፲፯; ሉቃ. ፳፥፳፭; ት. እና ቃ. ፷፫፥፳፮).