ወደ ፊልሞና መልእክት
በጳውሎስ ከተጻፈው ደብዳቤ የተወሰደ በአዲስ ኪዳን ውስጥ ያለ መፅሐፍ። ወደ ፊልሞን ሰዎች የላከው መልእክት ጌታውን ስለዘረፈው እና ወደ ሮሜ ስለሸሸው ባሪያ አናሲሞስ በሚመለከት ለፊልሞን የላከው የግል ደብዳቤ ነበር። ጳውሎስ በቈላስይስ ወደሚገኘው ጌታው የጳውሎስ ደብዳቤ ወደ ቄላስይስ ከወሰደለት ከቲኪቆስ ጋር መልሶ ላከው። ጳውሎስ አናሲሞስ ይቅርታ እንዲሰጠው እና እንደ ክርስቲያን ወንድም እንዲቀበለው ጠየቀ። ጳውሎስ ይህን ደብዳቤ የጻፈው ለመጀመሪያ ጊዜ በሮሜ እስር ቤት እያለ ነው።