የጥናት እርዳታዎች
ሺብሎን


ሺብሎን

በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ የዳግማዊ አልማ ልጅ። ሺብሎን ወንጌልን ለዞራማውያን አስተማረ እናም ለጻድቅነቱም ተሰደደ። በታማኝነቱ እና በትእግስቱ ምክንያት ጌታ ከሚሳደድበት አዳነው (አልማ ፴፰)። ሺብሎን ለጥቂት ጊዜም የኔፋውያን መዝገቦችን ጠበቀ፣ (አልማ ፷፫፥፩–፪፣ ፲፩–፲፫)።