ጠላትነት ደግሞም ቅናት; በቀል; ፍቅር ተመልከቱ በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ፣ ጥላቻ። በአንተና በሴቲቱ መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ, ዘፍጥ. ፫፥፲፭ (ሙሴ ፬፥፳፩). ስለ ሥጋ ማሰብ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥል ነው, ሮሜ ፰፥፯. ዓለምን መውደድ ለእግዚአብሔር ጥል ነው, ያዕ. ፬፥፬. በእዚያም ቀን የሰዎች ጥላቻ ከፊቴ ይቋረጣሉ, ት. እና ቃ. ፻፩፥፳፮.