መተኛት ሰው የማይንቀሳቀስ ወይም ሩሁን የሳተበት የእረፍት ሁኔታ። ጌታ ቅዱሳኑን ከሚያስፈልጋቸው በላይ እንዳይተኙ መክሯል (ት. እና ቃ. ፹፰፥፻፳፬)። መተኛት የመንፈስ ሞት (፩ ቆሮ. ፲፩፥፴፤ ፪ ኔፊ ፩፥፲፫) ወይም የስጋዊ ሞት (ሞር. ፱፥፲፫) ምልክትም ሊሆን ይችላል።