ሮሜ ደግሞም የሮሜ ግዛት ተመልከቱ በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ በጣሊያን ውስጥ በጥብርያዶስ ወንዝ አጠገብ የሚገኝ የሮሜ መንግስት ዋና ከተማ (የሐዋ. ፲፰፥፪፤ ፲፱፥፳፩፤ ፳፫፥፲፩)። ጳውሎስ የሮሜ መንግስት እስረኛ በነበረ ጊዜ ወንጌሉን በሮሜ ውስጥ አስተማረ (የሐዋ. ፳፰፥፲፬–፴፩፤ ሮሜ ፩፥፯፣ ፲፭–፲፮)።