ቢንያም፣ የሞዛያ አባት ደግሞም ሞዛያ፣ የቢንያም ልጅ ተመልከቱ የመፅሐፈ ሞርሞን ነቢይ እና ንጉስ (ሞዛያ ፩–፮) በምድር ውስጥ ሰላምን ለመመስረት ታላቅ ችግርን ተቋቋመ, ኦምኒ ፩፥፳፫–፳፭ (ቃላት ፩፥፲፪–፲፰). ልጆቹን አስተማረ, ሞዛያ ፩፥፩–፰. መንግስቱን ለልጁ ለሞዛያ ሰጠ, ሞዛያ ፩፥፱–፲፰. ህዝቦቹ የመጨረሻውን ንግግር ለማዳመጥ ተሰበሰቡ, ሞዛያ ፪፥፩–፰. ህዝቦቹን አነጋገረ, ሞዛያ ፪፥፱–፬፥፴. ህዝቦቹ ከጌታ ጋር ቃል ኪዳን ገቡ, ሞዛያ ፭–፮.