ተረስትሪያል ክብር ደግሞም የክብር ደረጃዎች ተመልከቱ ከመጨረሻው ፍርድ በኋላ ሰዎች የሚኖሩበት ከሶስቱ የክብር ደረጃዎች ሁለተኛው። ጳውሎስ የተረስትሪያል ክብርን እንደ ጨረቃ ክብር ተመሳስሎ ተመለከተ, ፩ ቆሮ. ፲፭፥፵–፵፩. ጆሴፍ እና ስድኒ ሪግደን የተረስትሪያል ክብርን ተመለከቱ, ት. እና ቃ. ፸፮፥፸፩–፹. የተረስትሪያል ክብርን ከቲለስቲያል ክብር ይበልጥ ነው, ት. እና ቃ. ፸፮፥፺፩. በተረስትሪያል መንግስት ህግ መፅናት የማይችለውም በተረስትሪያል ክብር መፅናት አይችልም, ት. እና ቃ. ፹፰፥፳፫፣ ፴፣ ፴፰.