የጥናት እርዳታዎች
ሳዖል፣ የእስራኤል ንጉስ


ሳዖል፣ የእስራኤል ንጉስ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ ከመከፋፈሏ በፊት የእስራኤል የመጀመሪያ ንጉስ። ምንም እንኳን በግዛቱ መጀምሪያ ላይ ጻድቅ ቢሆንም፣ በኋላም በትዕቢት ተሞላ እና በእግዚአብሔር ታዛዥ የማይሆን ነበረ (፩ ሳሙ. ፱–፴፩)።