የካርቴጅ እስር ቤት (ዩ.ኤስ.ኤ.) ደግሞም ስሚዝ፣ ሀይረም; ስሚዝ፣ ጆሴፍ ዳግማዊ ተመልከቱ ጆሴፍ እና ሀይረም ስሚዝ በሰኔ ፳፯፣ ፲፰፻፵፬ (እ.አ.አ.) በካርቴጅ፣ ኢለኖይ ዮናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ እስር ቤት ውስጥ ተገድለው ነበር (ት. እና ቃ. ፻፴፭)።