የጥናት እርዳታዎች
የርግብ መልእክት


የርግብ መልእክት

መጥምቁ ዮሐንስ መሲህን ለማወቅ የሚችልበት ቀድሞ የተዘጋጀ ምልክት (ዮሐ. ፩፥፴፪–፴፬)። ጆሴፍ ስሚዝ የርግብ መልእክት እንደ መንፈስ ቅዱስ ምስክር ምድር ከመፈጠሯ በፊት የተጀመረ እንደሆነ አስተማረ፤ ስለዚህ፣ ዲያብሎስ በርግብ ምልክት ለመምጣት አይችልም።