ቂሽቁመን ደግሞም የጋድያንቶን ዘራፊዎች ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ በኋላ የጋድያንቶን ዘራፊዎች ተብለው የሚታወቁ ክፉ ሰዎች ቡድን መሪ (ሔለ. ፩፥፱–፲፪፤ ፪)።