የጥናት እርዳታዎች
ዲቦራ


ዲቦራ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ እስራኤልን የፈረደች እና ባርቅን ከነዓናውያን እንዲቃወም ያበረታታችው ነቢይቷ (መሳ. ፬)። የዲቦራና የባርቅ መዝሙሮች የእስራኤልን ከምርኮ ነጻ መሆንን ያከብራል (መሳ. ፭)።