መስረቅ ከሌላ ሰው ነገርን በመዋሸት ወይም በወንጀል መውሰድ። ጌታ ልጆቹን እንዳይሰርቁ ሁልጊዜም ያዝዛቸዋል (ዘፀአ. ፳፥፲፭፤ ማቴ. ፲፱፥፲፰፤ ፪ ኔፊ ፳፮፥፴፪፤ ሞዛያ ፲፫፥፳፪፤ ት. እና ቃ. ፶፱፥፮)። ሌቦችም ቆፍረው በማይሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በሰማይ መዝገብ ሰብስቡ, ማቴ. ፮፥፲፱–፳፩. የኔፋውያን መሸነፍ የመጣው በልባቸው ኩራት፣ እጅግ ሀብታም በመሆናቸው በመዝረፋቸው፣ በመስረቃቸው የተነሳ ነው, ሔለ. ፬፥፲፪. የሚሰርቅ እና ንስሃ የማይገባ ወደውጭ ይጣላል, ት. እና ቃ. ፵፪፥፳. ከሰረቀ ወይም ከሰረቀች፣ ለምድርሪቷ ሕግ በማሳለፍ ይሰጣል ወይም ትሰጣለች, ት. እና ቃ. ፵፪፥፹፬–፹፭.