ሒምኒ ደግሞም ሞዛያ፣ የቢንያም ልጅ; የሞዛያ ልጆች ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ የንጉስ ሞስያ ወንድ ልጅ። ሒምኒ ከወንድሞቹ ጋር ለላማናውያን ለመስበክ ሄደ (ሞዛያ ፳፯፥፰–፲፩፣ ፴፬–፴፯፤ ፳፰፥፩–፱)።