የጥናት እርዳታዎች
ዮቶር


ዮቶር

ሙሴ ከግብፅ ከሸሸ በኋላ ለሙሴ ቤት የሰጠው የብሉይ ኪዳን ልዑል እና የምድያም ካህን። ራጉኤል ተብሎም ይጠራል (ዘፀአ. ፪፥፲፰)። በኋላም ሙሴ የዮቶርን ሴት ልጅ ሲፓራ አገባ (ዘፀአ. ፫፥፩፬፥፲፰፲፰፥፩–፲፪)። ዮቶር ሙሴን ሀላፊነቱን እንዲያካፍል አስተማረው፣ (ዘፀአ. ፲፰፥፲፫–፳፯)። ሙሴ የመልከ ጼዴቅ ክህነትን ከዮቶር ተቀበለ፣ (ት. እና ቃ. ፹፬፥፮–፯)።