ኪሩቤል የሰማይ ፍጥረቶችን የሚወክሉ ቅርጾች፣ ትክክለኛው አመለካከታቸው አይታወቅም። ኪሩቤል ቅዱስ ቦታዎችን ለመጠበቅ ተጠርተዋል። ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውንም መንገድ ለመጠበቅ ኪሩቤልን አስቀመጠ, ዘፍጥ. ፫፥፳፬ (አልማ ፲፪፥፳፩–፳፱; ፵፪፥፪–፫; ሙሴ ፬፥፴፩). በምህረት መቀመጫ ላይ በምሳሌ የሚወክሉ ኪሩቤል ተቀምጠው ነበር, ዘፀአ. ፳፭፥፲፰፣ ፳፪ (፩ ነገሥ. ፮፥፳፫–፳፰; ዕብ. ፱፥፭). ኪሩቤል በሕዝቅኤል ራዕዮች ውስጥ ተጠቅሰዋል, ሕዝ. ፲፤ ፲፩፥፳፪.