የጥናት እርዳታዎች
ወደ ሰማይ ማረግ


ወደ ሰማይ ማረግ

ከትንስኤው አርባ ቀናት በኋላ፣ አዳኝ ከምድር የሄደበት። ወደ ሰማይ ማረጉ የነበረው በደቀ መዛሙርቶች ፊት ለፊት በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ነበር (ማር. ፲፮፥፲፱ሉቃ. ፳፬፥፶፩)። በእዚያም ጊዜ ከሰማይ የመጡ ሁለት መላእክቶች ጌታ ወደፊት “እንዲሁ” ይመለሳል ብለው መሰከሩ (የሐዋ. ፩፥፱–፲፪)።