የጥናት እርዳታዎች
ዜኒፍ


ዜኒፍ

በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ ወደ ኔፊ ምድር የተመለሱትን ቡድኖች የመራ ሰው፤ የእነርሱ ንጉስ ሆነ እናም በጻድቅ መራቸው (ሞዛያ ፱–፲)።