ቀኖና ደግሞም መፅሐፈ ሞርሞን; መፅሐፍ ቅዱስ; ቅዱሳት መጻህፍት; ትምህርት እና ቃል ኪዳኖች; የታላቅ ዋጋ ዕንቁ ተመልከቱ የታወቀ፣ ስልጣናዊ የቅዱሣት መጻህፍት ስብስብ። በኋለኛው ቀን ቅዱሳን በኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስትያን ውስጥ፣ የቀኖና መፅሐፎች ከብሉይ እና ከአዲስ ኪዳን መጻህፍቶች፣ ከመፅሐፈ ሞርሞን፣ ከትምህርት እና ቃል ኪዳኖች፣ እና ከታላቅ ዋጋ ዕንቁ በተጨማሪ ይፉ የሆኑ ስራዎች ተብለው ይጠራሉ።