የጥናት እርዳታዎች
የመታሰቢያ መፅሐፍ


የመታሰቢያ መፅሐፍ

በአዳም የተጀመረ በውስጡ የትውልዱ ስራዎች የተመዘገቡበት መፅሐፍ፤ ደግሞም ከእዚያ ጊዜ ጀምሮ በነቢያት እና በታማኝ አባላት የተጠበቁ እንደዚህ አይነት መዝገቦች። አዳም እና ልጆቹ በመነሳሻ መንፈስ የጻፉበት የመታሰቢያ መፅሐፍ፣ እና የትውልድ ሐረግን የያዘ የትውልድ መፅሐፍን ጠበቁ (ሙሴ ፮፥፭፣ ፰)። እንደዚህ አይነት መዝገቦች በመጨረሻ የሚፈረድብንን የመወሰን ክፍል ይኖራቸው ይሆናል።