ስሚዝ፣ ኤማ ሄል ደግሞም ስሚዝ፣ ጆሴፍ ዳግማዊ ተመልከቱ የነብዩ የጆሴፍ ስሚዝ ባለቤት። ጌታ ለቤተክርስቲያኗ መዝሙር እንድትመርጥኤማን አዘዛት። እርሷም እንደ የሴቶች መረዳጃ ማህበር የመጀመሪያ ፕሬዘደንት አገለገለች። ጌታ ለኤማ ስሚዝ ያለውን ፍላጎት ራዕይ ተሰጥቶ ነበር, ት. እና ቃ. ፳፭. ጌታ ኤማ ስሚዝን ጋብቻን በሚመለከት ምክር ሰጣት, ት. እና ቃ. ፻፴፪፥፶፩–፶፮.