የጥናት እርዳታዎች
ፓተን፣ ዴቪድ ደብሊው


ፓተን፣ ዴቪድ ደብሊው

በኋለኛው ቀን ዘመን የተመረጠ የመጀመሪያ የአስራ ሁለት ሐዋሪያት ቡድን አባል። በ፲፰፻፴፰ (እ.አ.አ.) በምዙሪ በክሩክድ ወንዝ ጦርነት የተገደለው ዴቪድ ፓተን፣ በዳግም የተመለሰችው ቤተክርስቲያን የመጀመሪያ ሰማዕት ነበር።