የጥናት እርዳታዎች
ቲቶ


ቲቶ

በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ ከጳውሎስ ጋር ወደ ኢየሩሳሌም አብሮ የተጓዘ እና በኋላም ሚስዮን የሆነ ታማኝ የግሪክ ሰው (ገላ. ፪፥፩–፬፪ ጢሞ. ፬፥፲)። ቲቶ በቆሮንቶስ ለሚገኙት ቅዱሳን የመጀምሪያውን መልዕክት ወስዷል (፪ ቆሮ. ፯፥፭–፰፣ ፲፫–፲፭)።