የጥናት እርዳታዎች
ሐዋሪያ


ሐዋሪያ

በግሪክ ቋንቋ፣ ሐዋሪያ ማለት “የተላከ” ማለት ነው። ኢየሱስ በምድር አገልግሎቱ ጊዜ የቅርብ ደቀ መዛሙርቱ እና ረጂዎቹ እንዲሆኑ መርጦ ለሾማቸው የሰጣቸው ማዕረግ ነበር (ሉቃ. ፮፥፲፫ዮሐ. ፲፭፥፲፮)። ወደ ሰማይ ካረገ በኋላ እርሱን እንዲወክሉ እና በእርሱ በኩል እንዲያገለግሉ ላካቸው። በጥንት እና ዛሬ ዳግማ በተመለሰችው ቤተክርስትያን አስራ ሁለት ሐዋሪያት ቡድን ውስጥ፣ ሐዋሪያ በአለም ውስጥ ሁሉ ስለእርሱ መለኮታዊነት እና ከሞት ስለመነሳቱ ለመመስከር ልዩ የኢየሱስ ክርስቶስ ምስክሮች የሆኑ ናቸው (የሐዋ. ፩፥፳፪ት. እና ቃ. ፻፯፥፳፫)።

የሐዋሪያት መመረጥ

ሐዋሪያት በጌታ የተመረጡ ናቸው (ዮሐ. ፮፥፸፲፭፥፲፮)።