መገፋፋት፣ ጥብቅ ትእዛዝ ደግሞም መንፈስ ቅዱስ ተመልከቱ አንድ ነገርን ለማድረግ ወይም ላለማድረግ፣ በልዩም በመንፈስ ቅዱስ ተፅዕኖ ወይም ሀይል፣ በጥብቅ መገፋፋት። በውስጤም ያለ መንፈስ አስገድዶኛልና, ኢዮብ ፴፪፥፲፰. የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናል, ፪ ቆሮ. ፭፥፲፬. ላባንን እገድለው ዘንድ በመንፈስ ተገፋፋሁ, ፩ ኔፊ ፬፥፲. መንፈስ ገፋፋኝ, አልማ ፲፬፥፲፩. በኪዳን መሰረት እገፋፋለሁ, አልማ ፷፥፴፬. አማሮን በመንፈስ ቅዱስ በመገፋፋቱ፣ መዛግብትን ደበቀ, ፬ ኔፊ ፩፥፵፰. ከላይ የሚመጣው በመንፈስም ቁጥጥር መናገር አለበት, ት. እና ቃ. ፷፫፥፷፬.