አይሁዶች (፩) ከያዕቆብ አስራ ሁለት ወንድ ልጆች መካከል አንዱ የይሁዳ ትውልድ፣ (፪) የጥንቱ የደቡብ የይሁዳ መንግስት ህዝቦች፣ ወይም (፫) የይሁዳነት ሀይማኖት፣ የህይወት አኗኗር፣ እና ባህል የሚከተሉ፣ ነገር ግን በተወለዱበት አይሁዳ ለመሆን ወይም ላለመሆን የሚችሉ ሊሆኑ ይችላሉ። የያዕቆብ ትውልዶችን በሙሉ ለመጠቆም ይሁዳ በሚባለው ቃል መጠቀም ባህል ሆኗል፣ ነገር ግን ይህ ስህተት ነው። ይህ ለይሁዳ መንግስት ወይም በተለይ ዛሬ የይሁዳ ጎሳዎችን እና ከእነርሱ ጋር የተገናኙትን ለመጠቆም የተወሰነ መሆን ይገባዋል።