ገብርኤል ደግሞም መላእክት; ማርያም፣ የኢየሱስ እናት; ኖኅ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ የአባቶች አለቃ ተመልከቱ ወደ ዳንኤል (ዳን. ፰፥፲፮፤ ፱፥፳፩)፤ ዘካሪያስ (ሉቃ. ፩፥፲፩–፲፱፤ ት. እና ቃ. ፳፯፥፯)፤ ማሪያም (ሉቃ. ፩፥፳፮–፴፰) እና ሌሎች (ት. እና ቃ. ፻፳፰፥፳፩) የተላከ መልአክ። ነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ ገብርኤል የብሉይ ኪዳን ነቢይ ኖህ እንደሆነ አስመልክቷል።